client_id	path	sentence	up_votes	down_votes	age	gender	accents	variant	locale	segment
739a97d67e1ece18df6aa473cef1f24c540c1a95be7ae90bfcae20901f7a8bbf3dc6377aaa32d709eaea8fc125ddadf935b5e245e24e7be86a551115b48f6044	common_voice_am_37805835.mp3	ከሊጉ እንደማይወርዱ ይሰማኛል።	2	0					am	
70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237	common_voice_am_37897073.mp3	በሁለት ግብ ልዩነት እየመራ ሁለቱንም ጨዋታ አቻ መለያየቱ በተጫዋቾቹ እና በአሰልጣኙ ላይ ጫና የሚያበረታ ነው።	2	0					am	
70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237	common_voice_am_37897074.mp3	ግድግዳዎች ላይ የጦርነት ድሎች እና የጦር ምርኮኞች እንዲሁም ምርኮኞቹ የተገደሉበትን መንገድ የሚያመለክቱ ሥዕሎች ነበሩ።	2	0					am	
70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237	common_voice_am_37897075.mp3	ጀነራሎቹ ሱዳንን የማስተዳደር ስልጣን ለሲቪል አስተዳደር ለማስተላለፍ ተስማምተናል ብለዋል።	2	0					am	
70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237	common_voice_am_37897076.mp3	ክልከላውን ያደረጉት የኤርትራ ባለስልጣናት መሆናቸውን ለቤተሰቡ ቅርብ የሆኑ ምንጮች ለቢቢሲ ትግርኛ ገልጸዋል።	2	0					am	
70f8ae9b34b6dde8343efb328cf0ec3fef99cec7296bbcdea513728e12847e9169d26455f135c5e18964d4c1036ed4d28d4fdd9ffaf4d93169aaec74da6ed237	common_voice_am_37897077.mp3	ከአገር ክህደት ከወታደራዊ አመጽ ከሽብርተኝነት እና ደም መፋሰስን ካስከተለ አንዳንድ ወንጀሎች ጋር የተያያዘ ነው።	2	0					am	
7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf	common_voice_am_37841948.mp3	በዕውቀት ታሽቶ እና በጥበብ ተቀምሞ በሚጥም ለዛ የቀረበበት ሥራ ነው።	2	1					am	
7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf	common_voice_am_37841949.mp3	የጄነራል ቡርሃን እቅድ የቀድሞውን የኦማር አልበሽርን አገዛዝ ለመመለስ እየሰሩ መሆኑ ግልጽ እየሆነ መጣ ይላሉ።	2	0					am	
7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf	common_voice_am_37841950.mp3	ስጋት ነግሶ የነበረ ሲሆን ቤተክርስቲያኗም መንግሥት የሚጠበቅበትን አልተወጣም በሚል ወቀሳ ስታሰማ ቆይታለች።	2	1					am	
7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf	common_voice_am_37841951.mp3	እልህና ክፋት ውድቀትን ቅንነትና ምክክር ዕድገትን እንደሚያመጣ ዕንወቅ።	2	0					am	
7b17d037d3ec5246250c92c02ac3d44ea04b01bc6df1018442ba1c50df52685212ec007496af6afc81166f247b9844640f66d10d20250ec9fb4179b1fa3ee8bf	common_voice_am_37841952.mp3	አባ ጎርጎሪዮስ ስለ ቅድስት ማርያም የደረሱትን ምስጋና ግጥሞችና የለተለት ንግግሮችን መዝግቦ ይገኛል።	2	0					am	
9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d	common_voice_am_37842347.mp3	ሰዎች ረዥም ዕድሜ ለመኖር እንዲያደርጉ ከምንመክረው በተቃራኒው ነው የሚኖሩት ይላሉ።	2	0	twenties	male			am	
9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d	common_voice_am_37842348.mp3	ትዊተር ከትላንት ጀምሮ በሺዎች የሚቆጠሩ ታዋቂ ሰዎችን ሰማያዊ ማረጋገጫ ምልክት ማንሳት ጀምሯል።	2	0	twenties	male			am	
9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d	common_voice_am_37842349.mp3	እንደሚደበድብሽ እርግጠኛ ነኝ አላት፡፡	2	0	twenties	male			am	
9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d	common_voice_am_37842350.mp3	በአንድ ወቅት አንድ ሙርቺን የተባለ ሰው ነበር፡፡	2	0	twenties	male			am	
9d4b12a687d8b110b42b9847c109be6c2bdae07d659b457057424c0239f6962c04a93672949f39ee58fb1418371e43c875c26a11a1d85149219e14988aff307d	common_voice_am_37842351.mp3	ወደርሱ ሂድና ፈረሶችን ሲገራ ታገኘዋለህ፡፡	2	0	twenties	male			am	
9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a	common_voice_am_38224452.mp3	ምክንያቱም ላሟ የጋራ ንብረታቸው ናት፡፡	2	0					am	
9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a	common_voice_am_38224454.mp3	ሰውየውም ያጠመደውን እረኛ ይዞ ወደቤቱ ሄደ፡፡	2	0					am	
9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a	common_voice_am_38224455.mp3	በመስቀል ላይ የሚፈጸም ስቅላት እንዴት እና የት ተጀመረ?	2	0					am	
9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a	common_voice_am_38224456.mp3	የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት አባል ብትሆንም የሰብአዊ መብቶችን እና የእምነት ነፃነትን በመጣስ ትከሰሳለች።	2	0					am	
9fe579e52cfa54eb0e93325ee460d2dac7be87091387a1b653a285c3cbdc7d12d9d5a845ed10c9aa87f695e996c5e65e92fc9f8fc71b66f8ba149c97e82aea4a	common_voice_am_38224457.mp3	በሶስተኛው ሳጥን ውስጥ ደግሞ ወርቅ አስቀምጦ አሸገው፡፡	2	0					am	
b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087	common_voice_am_37767887.mp3	በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ ስትሆን ፣ በቆዳ ስፋት ደግሞ አስረኛ ናት።	2	0			ጎጃም		am	
b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087	common_voice_am_37767888.mp3	እንግዲያውማ ምስክር መሆን ከቻልክ መጥተህ ክሰሰውና እናም ውለታህን ከፍለንህ ሃብታም ትሆናለህ፡፡	2	0			ጎጃም		am	
b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087	common_voice_am_37767889.mp3	እነርሱም አዎ አሉት፡፡	2	0			ጎጃም		am	
b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087	common_voice_am_37767890.mp3	እርሱም በእጅህ ያለውን ነገር አትልቀቅ ነው ያልሺኝ አላት፡፡	2	0			ጎጃም		am	
b022e93bafd814de7ff4e26a27f681dd58ab6f03f9aa29461cacdacdc19333d8f13d379ff45a330f71e5cb9f06d4096ea62f08a9daf275d562bf67ec01253087	common_voice_am_37767891.mp3	ልክ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳደረገው የመስቀሉን አግዳሚ እንጨት ተሸክሞ ወደ መሰቀያው ስፍራ እንዲወስድ ይገደዳል።	2	0			ጎጃም		am	
c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06	common_voice_am_37938199.mp3	ኡጋንዳውያኑ ወደ ኢትዮጵያ የተሰደዱት የምጽዓትን ቀን ሽሽት ነው መባሉን ግን “የተሳሳተ መረጃ” ሲሉ አጣጥለውታል።	6	0			Central,Southern		am	
c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06	common_voice_am_37938200.mp3	ግብጽ ሱዳንን እንደ አጋር ከምታይባቸው ምክንያቶች አንዱ ከኢትዮጵያ ጋር የምትወዛገብበት የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ጉዳይ ይጠቀሳል።	6	0			Central,Southern		am	
c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06	common_voice_am_37938201.mp3	እርሱም ግዴላችሁም ንገሩኝ አላቸው፡፡	6	0			Central,Southern		am	
c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06	common_voice_am_37938203.mp3	በተደጋጋሚ እየተጣሰ ነው ካለ በኋላ ከሕግ አግባብ ውጪ የታሰሩ ጋዜጠኞች እንዲፈቱ በመግለጫው ጠይቋል።	6	0			Central,Southern		am	
c46ad1a7d73f8e25cedd0f7a2d348890ab8214151552a54569b6a39b003eef06ff1d5c93d1128db3ff60fea4e71c902da580caef61b6260e35745fb2e206ef06	common_voice_am_37938204.mp3	ነገር ግን እኔ እንደነገርኳችሁ እንዳትናገሩ፡፡	6	0			Central,Southern		am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586598.mp3	ማሳነስ ከሰውነት በታች አርጎ መመልከትን።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586601.mp3	የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያ በስተምዕራብ ከሱዳን ጋር በምትዋሰንበት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በጉባ ወረዳ ይገኛል።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586603.mp3	የሹማከር ቤተሰቦች በመጽሔቱ ኅትመት የተሰማቸውን ቁጣ ገልጸው ጉዳዩን ወደ ፍርድ ቤት እንደሚወስደው አስታውቋል።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586606.mp3	እሁድ ግን የጉዟቸው ማብቂያ ይሆናል።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586627.mp3	የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን በሱዳን ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው ብለዋል።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586628.mp3	በሸገር ከተማ ቤቶችን በማፍረሱ ሂደት የጸጥታ ኃይሎች ተመጣጣኝ ያልሆነ የኃይል እርምጃ ወስደዋል ተባለ	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586634.mp3	ግጭት ይቀሰቀሳል ተብሎ ግን አልተጠበቀም።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586635.mp3	አብራችሁ ተኙ፡፡	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38586636.mp3	በዚያች ቅፅበት ከየት መጣ ሳይባል እባቡ መጥቶ ምስክሩ አንድም ቃል ከመናገሩ በፊት ነደፈው፡፡	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629720.mp3	የቤት እመቤትነት ዘመን እያበቃ ይመስላል።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629721.mp3	ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629723.mp3	ነገር ግን ጣፋጭ ትወድ ነበር።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629746.mp3	የኦሎምፒክ ወርቅ አሸናፊ የሆነው ሞ ፋራህ ዛሬ ከእኩለ ቀን ላይ በሚጀመርው ውድድር ተጠባቂ አትሌት ነው።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629747.mp3	ህዝቡም ሲቪል አስተዳደር ስለሚፈልግ ዓለም አቀፍ ጫና ተጨምሮበት ከስምምነት ከደረሱ ተስፋ አለ።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629775.mp3	የጀርመኑ ጀኔራል አርሚየስ ቴውበርግ ፎረስት በተሰኘው ጦርነት ሮማውያንን ድል ከነሳ በኋላ የሮማ ወታደሮች እንዲሰቀሉ አዘዘ።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629777.mp3	የተቀበሩ ፈንጂዎች የሰው ሕይወትን ይቀጥፋሉ አካልን ያጎድላሉ።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629788.mp3	በተደረገ ፍተሻም ሰዎቹ ወታደራዊ ዩኒፎርም የሚለብሱበት ቦታ እንደተገኘ ከንቲባው ጨምረው ገልፀዋል።	2	0	thirties	male			am	
16cb233d25bca4d1717db8e5c02857dc0e215e6f86528d9bd8c4ca5ff29df94e99d45fd0bf6fc3dc53eceaf94c04b668b2a96b4b32319544b1bc1bebec2c1cdb	common_voice_am_38629817.mp3	ኢፍጣር ላይ በቴምር እና በውሃ መወሰን ጥሩ ነው።	2	0	thirties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399404.mp3	አንድነቷን ለማጠናከር እና የቤተ ክርስቲያን አገልግሎትን ለማስፋፋፋት ለበጎ መጠቀም የሚሉት ተጠቅሰዋል።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399405.mp3	ቃል እንገባልሃለን አሉት፡፡	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399406.mp3	በዛሬው ችሎት ፍርድ ቤት ሲቀርብ ሰማያዊ መስመር ያለበት ሸሚዝ ለብሶና እጆቹንም በደረቱ ላይ አጣጥፎም ታይቷል።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399407.mp3	ከዚህ ጉዳይ ጋር የሚነሳው ሌላው ተጓዳኝ ጉዳይ ግን የእናቶች ጭንቅ ነው።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399408.mp3	ዳያ አሁን የዩኒቨርስቲ ትምህርቷን ለመጀመር ዋዜማው ላይ ብትሆንም አሁንም በተለያዩ ተግባራት ተጠምዳለች።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399414.mp3	በእርግጥ ማሸነፍ ይገባቸው ነበር።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399415.mp3	የዩክሬን ወታደር ሲቀላ ያሳያል የተባለው ቪዲዮ ፕሬዚዳንት ዜለንስኪን አስቆጣ	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399416.mp3	የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሐማት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ተገኝተዋል	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399417.mp3	በዘገባው ይህ ሰባኪ በአካባቢው ሦስት መንደሮችን ናዝሬት ቤተልሄም እና ጁዴአ ብሎ ሰይሟል	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399418.mp3	ድምፃዊው ለረዥም ጊዜ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቷል።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399419.mp3	ወዴት እየሄድክ ነው? ምንስ ልታደርግ ነው::	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399420.mp3	አስር ተከታታይ ጨዋታዎችን ያላሸነፉት ፎረስቶች በአንፊልድ ሌላ ሽንፈት እንደሚገጥማቸው እርግጥ ነው።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399421.mp3	ፍርዱ የጸናባቸው በማጭበርበር ክስ ቀርቦባቸው ነው።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399422.mp3	ለዚህም ነው ጸሐፊዋ ኀዘን ባይገድልም ይጎዳል ያለችው።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399423.mp3	የኢትዮጵያ ብልጽግና እውን ከመሆን አይቀርም የምንለው ጉዞው ቀላል እንደማይሆን በማመን ነው።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399436.mp3	እኛም ለዚህ ስኬት የተቻለንን ለማድረግ ዝግጁ መሆናችንን አረጋግጣለሁ ብለዋል።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399437.mp3	እሷንም አያቱንም ተሸክሞ የማሻገር ኃላፊነት ጫንቃው ላይ ወደቀ።	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399438.mp3	በባህሉ መሰረት ስጋ የሚበላው መጨረሻ ላይ ነው፡፡	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399440.mp3	አሁን ግን ሰዎች እርስ በርሳቸው አይስማሙም በራሳቸውም ላይ መዓት ያመጣሉ፡፡	2	0	twenties	male			am	
d565cec0e10b20777304a6c4ede54e3d3f0a1b92c43c3b53a3d746854b6874a36521da0f31e761c534623fd18bc18d80d77b7c9e50da952057a571122b9e282e	common_voice_am_38399441.mp3	የሚሰጠውን ድጋፍ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር የተደረገው ውይይት አዎንታዊ ሂደት የታየበት መሆኑን ገልጾ ነበር።	2	0	twenties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37842332.mp3	ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሃመር ጋር ተወያይተዋል፡፡	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37842334.mp3	እርሷም ያንኑ ዓይብ መልሳ አመጣችለት፡፡	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37842335.mp3	ልጄ ምን ሆና ይሆን የሚለው ጭንቅ በሥራቸው ላይ ሙሉ ትኩረት እንዳያደርጉ እንቅፋት ይሆናል	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37842336.mp3	ባልሽ እኔ ወንድ እንደሆንኩ አውቋል፡፡	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37842342.mp3	መማር እፈልጋለሁ የሚል ነበር።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37842343.mp3	ግጭቱ ካልተገታ ቁጥሩ ከዚህም ሊጨምር ይችላል።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888650.mp3	አስተዋጽኦ ላበረከቱ አካላት እና ግለሰቦች የእውቅና መስጠት ሥነ ሥርዓት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ወቅት ነው።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888651.mp3	ከካርቱም በተጨማሪም ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የወጣባት የዳርፉር ምዕራባዊ ክልልም በጦርነቱ ክፉኛ ተጎድቷል።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888652.mp3	በመንደራቸው የሚገኝ መገናኛ ብዙኃን በዓለም በዕድሜ ትልቋ ሴት ብሏቸዋል።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888654.mp3	ከዓመት በላይ ተለያይተው የነበሩ ቤተሰቦች ለመጀመሪያ ጊዜ መልሰው ለመገናኘት እና ለመነጋገር ችለዋል።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888660.mp3	ኬልቪስ ኪፕተም ሁለት ሰዓት ከአንድ ደቂቃ ከሀያ አምስት ሰከንድ በመግባት የዓለም ሁለተኛውን ፈጣን ሰዓት አስመዝግቧል፡፡	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888661.mp3	መንግሥት ገደቡን እንዲያነሳው ከዚህ ቀደም በመገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት መጠየቁንም አስታውሷል።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888662.mp3	ከአጋር አገሮች ጋርም በጋራ እየሠራን ነው።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888663.mp3	ሼፊልድ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888664.mp3	ዙማ ከዚህ ሌላ የማጭበርበርና ሙስና ክስ አለባቸው።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888675.mp3	ነገሮች ሁሉ እንደፈለገው ባይሄዱለትም እንደምንም ያከናውናቸዋል፡፡	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888676.mp3	ግድያውን ፈጽመዋል የተባሉት የፀጥታ ኃይሎች ለፍርድ አልቀረቡም።	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888677.mp3	ሽማግሌውንም ፈላስፋው ሰው አንተ ነህ አንድ ችግር ላማክርህ ነው የመጣሁት፡፡	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888678.mp3	የኢትዮጵያ መንግስት እና ህዝብ በበኩሉ የሱዳን ህዝብ የውስጥ ችግሩን በለመደው ጥበባዊ አካሄድ በራሱ እንዲፈታ ይመኛል	2	0	thirties	male			am	
da26a9dcadadacfa08446f32997296381746d721dc4e484b93ccc47cb2245ef5e61944eba9e554c70003f335ed8dbaa6155175ee3614c233881708019cfda3c7	common_voice_am_37888679.mp3	የመገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ጋዜጠኞች ከሕግ አግባብ ውጪ እየታሰሩ ነው አለ	2	0	thirties	male			am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583116.mp3	ሊያሳስት በሚችል ደረጃ እውነት ይመስላል በሚልም ነው የተዋወቀው።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583117.mp3	ሄምቲ በየመን ውስጥ ሳዑዲ አረቢያ ለምትመራው ጥምር ጦር የሚዋጉ ወታደሮችን በገፍ በማቅረብ ይታወቃሉ	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583118.mp3	ለዚህ ያበቁህ ገዳዮችህ ተጠያቂ ሆነዋል እላለሁ።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583119.mp3	ከሊቨርፑል ጋር አቻ ይለያያሉ ብዬ ገምቼ የነበረ ቢሆንም ስድስት ገብቶባቸው ተሸንፈዋል።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583120.mp3	የልጅ ልጄ ደግሞ ፈረሱን እንኳን ቢይዘው ፈረሱ መጥቶ ይረግጠዋል፡፡	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583135.mp3	እንቆቅልሾችን መፍታት ትችላለህ ሲለው::	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583136.mp3	ሄምቲ የአረብ ሚሊሻዎች ስብስብ የሆነው የጃንጃዊድ አዛዥ ነበሩ።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583137.mp3	ሰውየውም እንደገና አጥንቶቹን በሙሉ ከመረቁ በፊት በላሁ፡፡	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583138.mp3	በመላው ዓለም ከጋብቻ ቃል ኪዳን ከሚታሰርባቸው ቀለበቶች አንስቶ እስከ ተለያዩ ጌጣጌጦች ድረስ ከወርቅ ይሰራሉ።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583139.mp3	ከመብላት ይልቅ መተኛትን እንደሚመርጡት ሁሉ ከመጠን ያለፈ ምግብ በመመገብ ሌሊቱን የሚያሳልፉም አሉ።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583155.mp3	ነጥረው የወጡ የመሰሉኝን አንድ ሁለት ቁምነገሮችን ላንሣና እንድታነብቡት ልቆስቁስ።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583156.mp3	ሂደቱ በጣም ከባድ አስጨናቂ እንዲሁም ትርምስምሱ የወጣ ሊሆን ይችላል።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583157.mp3	አሁን ወደቤት ባትመለሺ ነው የሚሻልሽ፡፡	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583158.mp3	አንተ ከብቶች ስላሉህ መሬት እንድሰጥህ ከፈለክ የተወሰኑ ከብቶች ስጠኝ አለው፡፡	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583159.mp3	ቋሚውን ካላመጡ የሚከተላቸው ስቅላት ነውና ሩቅና ሰፊ ግዛትን ያካለለ ፍለጋ አደረጉ፡፡	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583170.mp3	በ ሁለት ሺ አስራ አራት መንግሥታቸው ተገለበጠ።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583171.mp3	ይህ ጥያቄ ከተመለሰ ረዥም ዕድሜን ጤነኛ ሆነን እንገፋለን ይላሉ ተመራማሪው።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583172.mp3	አሁን ኦንጎታን አምስት ሰዎች ብቻ የሚናገሩት ቋንቋ ነው።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583173.mp3	በዚህ ቃለ ምልልስ ምክንያት አፋጣኝ እርምጃ እንወስዳለን።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583174.mp3	ጄነራል ቡርሃን የረጅም ዘመን ወታደር ናቸው።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583281.mp3	የግብጽን ጣልቃ ገብነትም ይፈራል።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583282.mp3	እናቶች በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን ከወለዱ በኋላ በአጭር ወራት ውስጥ ወደ ሥራ እንዲመለሱ ይገደዳሉ።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583283.mp3	በዚያ ቦታ የተቀሩት ሰዎች አምስት ሊሆን እንደማይችል አውቀናል ብለዋል	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583284.mp3	ሰውየውም አንበሳውን ከወጥመዱ አወጣው፡፡	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583285.mp3	ነገር ግን አዋቂ የሚያልፍባቸውን ስሜቶች ሁሉ ልጆችም ያልፉባቸዋል።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583319.mp3	እንደማትቀበል በተደጋጋሚ ስትገልጽ ቆይታለች።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583320.mp3	የቀድሞው የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር በርካታ ሚሊዮን ዶላሮችን ዘርፈዋል በሚል ነው አስራ ሁለት ዓመት የተፈረደባቸው።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583321.mp3	በ ሁለት ሺ አስራ ሁለት ደግሞ ግብር አጭበርብረዋል ተብለው ተከሰው ነበር።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583322.mp3	በዚህም ግብፅ ስልሳ ስድስት በመቶ የውሃ ድርሻ ሲኖራት ሀያ ሁለት በመቶ ደግሞ የሱዳን ነው።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
61a2e0a429d2d1c7962eb3c273241bc0d25d10f48992c3ea3723656bd9177535a3452742726af657ed79ea39424fd4979ebffcb36e68d025865df69a9bdef7d9	common_voice_am_38583323.mp3	ሆኖም ጄነራል ቡርሃን አክራሪ ሙስሊሞችንና የቀድሞ አገዛዝ አመራሮችን ወደ ቀደመ ቦታቸው መመለስ ጀመሩ ሲሉም ተናግረዋል።	4	0	twenties	male	Native speaker		am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37888992.mp3	የፊልም ፕሮዲውሰሯ በበኩሏ የክሊዮፓትራ የዘር አመጣጥ አከራካሪ ነው ብላለች።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37888993.mp3	አሁን በሚላን ሆስፒታል ሕክምና ላይ ናቸው።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37888994.mp3	እያንዳንዱን ጉርሻ በዝግታ አላምጦ እና አጣጥሞ መመገብ መጠንን ላለማለፍ ጥሩ ዘዴ ነው።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37888995.mp3	ቋሚውንም አግኝተናል አሉ፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37888996.mp3	ለስኬቱ መምጣት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሰላም የወሰዱት ጠንካራ እርምጃ ወሳኝ ነበር።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890158.mp3	እርሱም ይህንን በማድረግ ለምሳ የሚሆን እንሰት አገኘ፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890159.mp3	ይህ በእንዲህ እንዳለ የኢትዮጵያ መንግሥት በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተልኩ ነው ብሏል።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890160.mp3	እርጎ ደግሞ ፕሮቲን አለው የቺያ ዘር ጤናማ ስብ አለው።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890161.mp3	ከእነዚህም መካከል ንግግሩ ከኢትዮጵያ ውጪ በሦስተኛ ወገን አሸማጋይነት ሊደረግ እንደሚገባ ገልጾ ነበረ	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890162.mp3	በዚህ ጀግንነቱ ስምንቱ ወንድማማቾች ይቀኑበት ነበር፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890163.mp3	ለምንድነው የዋሸኸን? ከብቶች በቆዳ የሚለውጥ ሰው አለ ብለኸን ነበር፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890164.mp3	አንድ አባት ሶስት ልጆች ነበሩት፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890165.mp3	ሲለው የተለያየ ምግብ አቀረበለት፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890166.mp3	የፀረ ሰው ፈንጂ በከፍተኛ ሁኔታ ወደሚገኝባት ሌላኛዋ መካከለኛዋ አፍሪካዊት አገር አንጎላ እናምራ።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890167.mp3	ለዚህ ነው ከብቶች እንድትገዛ ገንዘብ የተወልህ ከዚህ በተጨማሪ ሁላችሁም ገንዘብ እንደምታገኙ አመላክቷችኋል አላቸው፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890178.mp3	አንድ ሰው አንድ ሳምቡሳ በልቶ ያቆማል ተብሎ አይታሰብም።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890179.mp3	ዜጎችን ለማስወጣት መወሰኑን አንድ ስማቸው ያልተገለጸ የአሜሪካ አመራር ለአሶሽየትድ ፕረስ ተናግረዋል።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890180.mp3	በመዲናዋ ከፍተኛ የተኩስ እና ፍንዳታ ድምፅ እየተሰማ ነው።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890181.mp3	ያጠመደውም ሰው የያዘውን እንስሳ ለማየት ሲመጣ አምስቱን ወጥመዱ ውስጥ ተይዘው አያቸው፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890182.mp3	“ይህ ተዓምር ነውአሉ፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890183.mp3	እንደ ዮሐንስ ውዥንብሩን ሁሉ በጽናት የሚያልፉ ናቸው	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890184.mp3	እሱም መልካም እንግዲህ አጥሊ አሁን ወደቤቴ ውሰደኝ ሲለው ወዲያው ልጁ ወደቤቱ ገባ፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890185.mp3	ጣሊያንን በተደጋጋሚ የመሩት ሽማግሌው በርልስኮኒ በዓለም እንደርሳቸው በተደጋጋሚ የተከሰሰ መሪ የለም ይባልላቸዋል።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37890186.mp3	እንኳን ሰውና ሰው ወንድምና እኅት ይቅርና በፈጣሪና ፍጡር በአምላክና ሰው በመንፈስ አባትና ልጅ መካከልም ተከሥቷል።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952731.mp3	አብዛኛው ድሃ መሄጃ የለውም።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952732.mp3	መንገዱ ግን አልጋ በአልጋ አልነበረም።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952733.mp3	ደግለራሱ የቀረውን አንድ ዓይኑን አውጥቶ ምግብ ቢያገኝም አሁን ዓይነ ስውር ሆነ፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952734.mp3	ዕድሜያቸው ሲገፋ ሲጋራ እንዲያቆሙ ቤተሰቦቻቸው ቢወተውቱም በጄ አላሉም።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952735.mp3	የኬንያዋ ሴናተር ልብሳቸው የወር አበባ በመንካቱ ከፓርላማ እንዲወጡ ተደረጉ።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952746.mp3	ለጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀኔራል ሰዓረ መኮንን ያስገነባውን የመታሰቢያ ሐውልት እና በስማቸው የሰየመውን ፓርክ ዛሬ አስመርቋል፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952747.mp3	ፍቅር በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ታየ።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952748.mp3	የቀሪዎቹ ሁለቱ ደግሞ የፍርድ ሂደታቸው መቼ እንደሚታይ ግልጽ አይደለም።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952749.mp3	ኢየሱስ ክርስቶስ ለስድስት ሰዓታት ያህል እንደተሰቃየ መጽሐፍ ቅዱስ ይጠቅሳል።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952750.mp3	ገሚሱ በተለይም በእርስበርስ በጦርነቱ የተሣተፈው ቦታ ቀይሮ በጎረቤት ሀገራት ጫካዎች ውስጥ የጀመረውን ጦርነት ቀጠለ።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952751.mp3	የተነደፈውም ሰው ራሱን ስቶ ወዲያው ሞተ፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952752.mp3	እጆቻቸው በመስቀሉ አናት ላይ እንዲታሰር ይደረግና ከመዳፋቸው በታች በሚገኘው አንጓ ሚስማር እንዲቸነከር ይደረጋል።	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952753.mp3	የምንኖረው አጭር ጊዜ ሲሆን መሞቻችንን በፍፁም አናውቅም፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952754.mp3	በችሎቱም ላይ “ምስክር አለን አሉ፡፡	2	0	twenties	male			am	
56eefab308dee9179537dd1b54e4aca2bae8fddfab0b489562d515e702388e9bada068f4e02b6fefccd68b86c0cd5f7930c5a85038aafb69edf51ae135fd87a1	common_voice_am_37952755.mp3	የዩክሬን መሪማሪዎች መሪው ብሔራዊና ኃይማኖታዊ ጥላቻን አነሳስተዋል ሲሉ ይወቅሳሉ።	2	0	twenties	male			am