tweet
stringlengths
1
146
label
class label
3 classes
ይህ የህወሓት ውሳኔ ቀድሞም የታወቀ ነው:: አሳዛኙ ነገር ይህ እኩይ ድርጅት የትግራይን ህዝብ ስቃይና ችግሩ እንዲበዛ መወሰኑ ነው:: በግድ እንደ ቀድሞው ልርገጥ ልግዛ! በትግራ ህዝ…
2negative
መልስ መመለስ አያስፈልግም ብቻ ስለነሱ ከተባሉት በመቶውች ከሚቁጠሩት ተረትና ምሳሌዎች ወይም ጥቅሱች አንዱ…
2negative
እስክንድር የአገሩን ልጆች ሞትና ደም መፋሰስ ‹ጽድቅ› እና ‹ዕኩይ› እያለ በደረጃ የሚያስቀምጥ፣ ጥፋታቸውን የዠግና እና የአሸባሪ የሚያደርግ ዱኩማን ሆኖልን ብቅ አለ።» —— .…
2negative
ሰቆቃ በአርማጭሆ ይህ ፎቶ የታገተ ገበሬ በአሰቃቂ ሁኔታ እየገረፉት ለቤተሰቦቹ የተላከ ፎቶ ነው።
2negative
ልብ የሚሰብርና የሚያሳዝን?? እግዚአብሔር ነፍሳቸው ይማር: ለቤተሰቦቸውና ለወዳጆቻቸው መፅናናትንና ጥንካሬን ይስጣቸው::
2negative
ህዉሃት ዲያብሎስ ነዉ።ከዲያብሎስ ጋር የሚተባበርም ዲያብሎስ ብቻ ነዉ።
2negative
ቦርኮ....ጥንብ ብቻ
2negative
እጅግ በጣም ክፉ የሆነ ደዌ
2negative
በጣም ሲኖር እኮ ምን ያህል እንደተኖረ ይዘነጋል
2negative
Of course! ግርማዊነታቸው እንዴት ውሸታቸውን ያምናሉ? ያ ሁሉ ተከታይ አየር ላይ ይንሳፈፍ እንዴ? :-)
2negative
ባልደራሱ ፓርቲ ሊሆን ነው ለአባልነት የሚጠበቅብህ ኢትዮጵያዊ መሆን ብቻ ነው ከተቻለ ኦሮሞ ወይም ሙስሊም ባትሆን ይመረጣል ጴንጤም ባትሆንም ጥሩ ነው።…
2negative
ማጭበርበሩ ነው እንጂ የሚያስጠላው በግልጽ ለአማራ ቢሰራ ምን ችግር አለው?
2negative
???????? ምነው ጭራችሁን ስትቆሉ የነበራችሁት እናንተ አልነበራችሁ እንዴ??! ለማያውቅሽ ሄደሽ ታጠኚ!
2negative
- አስቸጋሪውን የበዓል ሰሞን ተደራራቢ የሊግ ተውጥቷል(ስለመሸነፉ ማሰብ በከበደበት በዚህ ሠዓት)በቀጣይ ሊቨርፑልን ነጥብ ሊያስጥል የሚችለው ማነው? ቀጣይ የሊግ ጨዋታዎቹ - ቶተንሃ…
2negative
ጃዋር አሜሪካዊነቱን ሳይቀይር በምን ህግ ይሄን መታወቂያ ‘ኢትዮጵያዊ’ ሆኖ እንዲያገኝ ተደረገ ? ይህ የህግ ጥሰት ነው በአገር ውስጥ ፖለቲካ የውጭ ዜግነት ያለው መምረጥም መመረጥም…
2negative
እኛ ምንጨነቀን የፈለጉትን ቢሾሙ ቢሽሩ ሀቁ አማራ አዴፓ ቢል ብልፅግና ቢል አግዜማ ቢል አይመርጥም ሙታንን ሙታንን ነዉ የሚሻመዉ ሙታን ደሞ መቀበር ነዉ ያለ…
2negative
መንግስት ዩኒቨርሲቲዎችን ዘግቶ ወታደር ማስመረቅ ላይ በርትቷል። በተለይ ኦሮሚያ አሚባል አገር የዩኒቨርስቲ ተማሪ ወደቤቱ እየተሸኘ በየ6ወሩ የወታደር ምረቃ ቀጥሏል የትኛውን ጠላት ለማደን ይሆን?
2negative
አንተ ብቻ አደለህም:: ዜናው መቀሌ ከውስኪ ጋር (በረዶ ና ውሀ በጎን) ከተወሰደ በሗላ ዋይ ! ዋይ ዋይ! ይባላላ! የቀረው ድራማ ይህ ነው::
2negative
የአማራ አክቲቪስቶችን ተከታትለሃል ? እርግጠኛ ነኝ እንደዛ አይነት ሰው ከሆንክ ፀብህ ከነሱ ጋር ነው።
2negative
እነዚህ ሰዎች ቅርጫ ጀመሩ ደሞ???
2negative
ከእንደ አንተ አይነቱ ደደብ መሀይም ጭራቅ የምንላቀቅበት ዘመን ይሁን!!! ሁሌም አብየየየየ
2negative
የእንግሊዝ የሩቅ ቅኝ ግዛት ሀገራችን ላይ እንደ ተላላፊ በሽታ በአሳፋሪ ሁኔታ ተሰራጭቷል ።??
2negative
የአማራ ባለስልጣናት በሃሳብ መሞአገት አቅቶት ተገዳደለ.ኦሮሞ ግን በሃሳብ እየተፋጬ ነው. እና የቱ ነው ስልጡን ህዝብ ወይስ ስልጡን መሪ ባሻዬ? ማፈሪያ!
2negative
“Teriorist?” ሌላው ቢቀር በትትክል እንኳን ፃፈው ማገናዘቡን እንኳን ቁማር ተበልተህዋል??????
2negative
ዝም በል...ጥጥ ራስ
2negative
ማለት ነው አሜን
2negative
አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ?????? ደማቸው ብልፅግና ነጋቲቭ የሆኑ ዶክተሮች
2negative
የምረጡኝ ዘመቻ የተጀመረ ይመስላል። ከዛሬ ጀምሮ ቻናል ቀይሬ ላጧጥፍ!
2negative
እራሱ እንዴት ነው የሚያየው ግን
2negative
የfb አካውንቴን ተዝረፍኩ አሁን ከኔ ምን ልታገኙ ነው? ሌባ ላመሉ ዳቦ ይልሳል የሚባለው ይሄኔ ነው ሆሆሆ ወይ ጣጣ
2negative
እርግጠኛ ነዎት ሊባባስ ይችላል
2negative
ቃልሲ ንሰብኣዊ ሓርነት ህዝቢ ኤርትራ ያኢ ብእቋቑሖን ሓሩጭን ጠጠው ክብል! ንህቡብ ተቓላሳይ ኣማኑኤል ኢያሱ ብብጽባጽ እንቋቑሖን ሓሩጭን ዝለኸይዎ ሰባት እዚኦም ዮም፤ ይሰነድ ዴሞ…
2negative
ኢትዮጵያ የዐባይን ስምምነት የዐባይን ካልፈረመች የሚከተሉ ተጽእኖዎች (Consquences) ሊኖሩ እንደሚችሉ በግብጽ ባለስልጣናትና በአሜሪካና ዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ ተደራዳሪዎች እየ…
2negative
እንደገና? የወደፊቶቹን sure
2negative
ጀዝባ፣ ፀረ ሙስሊም ላላችሁኝ ትላለህ ደግሞ፣ ውሾቹ ይጮሀሉ፣ ግመሎቹ…
2negative
የሚያስወግድ ነገር አንዳች ያስወግድ ጥንብ ዘረኛ እንዳንተ አይነቱ አስመሳይ የኢዜማ ቡችላ በውሸት ማንነት ተደብቆ ፀረ አማራ ጠል ፕሮፓጋንዳ ትነዛላቹ መርዝ ወረኛ ጥንብ ዘረኛ
2negative
ብልጽግና የሚሰራው ለሽንፈት ነው። ~አብይ አህመድ
2negative
Gebissa Odda የመሸታ ቤት ብልግናህን Twitter ላይ ይዘህ መቅረብ የለብህም ስለትራፊክ ሲነሳ ከነፍጠኛው ጋር ምን አያያዘው? አስር…
2negative
ደሞ ጨመረ ይላል እንዴ??????????
2negative
የ Twitter አስተያየት ሰረቁ ፡፡ ተልእኮ የተሰጠው ይህ መመሪያ ለሰማዕትነት የቀረበው የመጽሐፉ አከባበር ንግግር የተሰጠው ተልእኮ የተሰጠው ተልእኮ ከተሰጠ በኋላ ነ…
2negative
ማልማት የማይችሉ የበዙባት ሀገር።
2negative
ተቀዳሚ ተግባሩ የዜጎችን ደህንነት ከጥጋበኞችና ከስርአት አልበኞች መከላከል ነው።ይህን መሰረታዊ ተግባር መፈጸም የማይችል መንግስት የሰፈር ጥጋበኛ መጫወቻ ነው የሚሆነው።በአንድ ሀገር ላይ…
2negative
Abiy ahmed ምን ያክል ውሸታም አስመሳይ እንደሆነ ከዚህ በላይ ማሳያ ያለም። ከ ጥቂት ሳምንታት በፊት የወርቅ ሃብል ሲሸልም እየተወነ ነበር ?? የጠቅላይ ሚኒስትሩና የመከላከያ ሚኒስትሩ…
2negative
ወግ/ባሕል/ቐንቓ ተወልደው/ኣድገው ኦሮሞ ከሆኑት ይልቅ በከፊሉ/ሙሉ ለሙሉ ከኦሮሞ ማህረሰብ ውጪ ተወልደው/ኣድገውና ኖረው/አየኖሩ ዛሬ ከጊዜ በኃላ የኦሮሞታጋዮች ሳይሆኑ ኣጋዳላዮች የሆኑ…
2negative
ለምን አብሮ ሲያጨበጭብ ከረመ ግልፅ ካልሆነለት ?
2negative
ብዓዴን የሚባል የጠላት ፍጥረት የዐማራ የተባሉ ተቋማትን እና ድርጅቶችን ለመጥለፍ እና ለማዳከም የሚያጠፋውን ጉልበት በሌሎች ተቃራኒ ተሰላፊዎች ላይ ቢያውል የት በደረሰ ነበር!!…
2negative
ዓይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ! መጀመሪያ ዙሪያዎን ብቻ ሳይሆን ውስጦትን ይመርምሩ። ው.ስ.ጦ.ት.ን!
2negative
እሄ የተለመደው social media hype ካላሳሳተሽ በስተቀር በኢትዮጵያ እንደዘንድሮ የሽፍታ ቁጥር ቀንሶ አያውቅም። ከዚ የተለየ መርጃ ማንም ሊሰጥሽ…
2negative
ጉድ በል ብቻ
2negative
አይ አለመተዋወቅ ???♂️ ከአንድ ታላቅ ሴሌብሪቲ ጋር እንደነበርክ እንኳን አታውቅም
2negative
አረ ይሄ ነገር እንዴት ነው ነገሩ.. የምን እርኩስ መንፈስ ነው...
2negative
ሌላ የለህም ....... ደነዝ
2negative
ከአቀንቃኝነት ወደ አናቂ ቢሸጋገሩ ደግሞ የበለጠ ጥሩ ማስተካከያ ይወጣው ነበር።
2negative
ምድረ ቀጣፊ ካድሬዎች .... እንደ ድሮ መሆን ሲቀር ጫና አድርገው ቆጠሩት ?! እንደ ወያኔማ ቢኮን ኖሮ ማሰናበት ነበር .... ወያኔ ካህዲዎች!!
2negative
ቀይ-ባህር ፈልገው የጠፉ ብዙዎች ናቸው: ኣንተ ከፈለግ ወደ ኤርትራ ሂድ እና ሞክረው:: ኣባትህ እዛ እንደ ቀረ ኣንተንም ትቀራለህ:: ለኤርትራውያን ኣንድ እንድንሆን…
2negative
የሌባ አይነ ደረቅ አሉ! ኢዜማ ዜጎች ከለገጣፎ ቤታቸው በፋሽስቶች ተደርምሶ በረሃ ላይ ሲጣሉ፣ጌድ…
2negative
አንድ ቦታ ለሕዝቦች አብሮነት አይበጅም ሌላ ግዜ ለአፈፃፀም አይመችም ሲል ነበር።ግልፅ መደረግ አለበት
2negative
ግመል ያጠጡበት ብሎ የለ ያ መላጣ
2negative
እውነት ትክክል ነህ የፕሮፌሰርን ፎቶ እንደዚህ አይነት ደደብ ባንዳ እየተጠቀመበት ማየት ያናድዳል። ይሄ ጀዝባ በቶሎ መሞት የሚገባው ባንዳ ነው!
2negative
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ ከእገታ የተለቀቁትንና ያልተለቀቁትን ተማሪዎች ማንነት ከዩኒቨርስቲው ለማጣራት ጥረት ባደርግም ስልክ አልሰራ ስላለኝ ጥረቴ አልተሳካም ሲል ተናግሯል፡፡ 3/8
2negative
ከሚቀጥለው ምርጫ በሇላ 4 ኪሎ የሚኖረው መንግስት የእርዳታ ገንዘብ ከማከፋፈል ውጪ የዘለለ ስልጣን አይኖረውም። አብዛኛዎቹ ክልሎች ለፌደራል ማይታዘዙ ነፃ ግዛቶች ይሆናሉ።ልክ እንደ የሰሜና ኮኮብ??
2negative
ተማሪዋ የጤና ችግር ያጋጥማትና ሻንጣዋን ሸክፋ ወደ ቤተሰቧ ትሄዳለች፤ ከመሸ ከጮኸው ስልኬ የሰማሁት። ያለፈው ሴሚስተር ፈተናዎች አምልጠዋታል፣ ደሞ በትህርቷ ጎበ…
2negative
አባቶችህ አለቀሱ። የወደፊቱ ትውልዶችዎ ይወገዳሉ። የራስዎን እና በአካባቢዎ ያሉትን ሰዎች ዝና ያበላሻል ፡፡ እግዚአብሔር በነፍስህ ላይ ይምራ ፡፡
2negative
ልሙጥ ወፈፌን ወድጄዋለሁ ????
2negative
በጣም ያሳቀኝ ይህንን የሚያምኑ የአንዳንድ እምነት ተከታዮች የኦሮቶክስ አባቶች እንዴት ከቀስተ ደመና ውስጥ ሶስቱን ቀለም ብቻ አዩ ብለው ሙድ ሲይዙ የነበረው ??
2negative
ANSWER ስህተቶችዎን ይጸጸታሉ። እርስዎ ማን እንደሆኑ እና ምን እንዳደረጉ አውቃለሁ። ጩኸቶችዎን ማንም አይሰማም
2negative
እብድ
2negative
የድሆች አምላክ እንደው ባያሻግርህ መልካም ነበር !!! እንዲሁ በንፁሀን ደም የማትቀልድበት ዘመን ያረግልን ዘንድ እኔ ግን ተመኘሁ !!! እንደ ሳዖል ልብህ…
2negative
አብደዋል። ሊማሩ አይገባም። ወደየመጡበት ሁሉንም መመለስ ነው።
2negative
በአራቱም አቅጣጫ ጃንጣላ ይዞ የሚለምን፣በየቤቱ አላስተኛ ያለው የዳንኤል ወንድምና እህቶች አይደሉም እንዴ ፣ኣረገኝ፣ ተወኝ ??
2negative
የመቼ ነው ግን ይህ መርዶ መቼም አሁን ላይ አይደለም
2negative
በጉልበት የያዘችውን ሀገር በጉልበት ብቻ ማቆየት እንደምትችል የተገነዘበችው ወያኔ አቅሟን ለማጎልበት ተቀናቃኝ ሀሳብን ማፈንና ህዝብን መከፋፈል ብቸኛ አማራጭ አ…
2negative
የቤት ስራ በጭራሽ አያበቃም ፣ boobs ነኝ ፡፡
2negative
ያመሸሁበትን ቦታ እንኳን እመኝኝ ኤልያስ ስንቱን አጣርቶ ይችላል??????
2negative
አቃጣሪነት የአናሳው ወያኔ እና ተከታዮቹ ባህርይ ነው::
2negative
በእየቀኑ ለአማርነታቸው ህይወታቸውን የሰጡ ዜና ሥሠማ አማርነቴን መውደዴ ይጨምራል። አማራነትን እንደዚህ በየተራ እየወደቅን እና የህይወት ዋጋ እየከፈልን በደም እንገነባዋለን።
2negative
እንደ አንተ አይነት ደደብና ጠባብ አይቸ አላቅም
2negative
በዚህ የማስመሰል ዘመን የተቸረን እውነተኛ ዶክተር!!! አበሳጩ ነገር ዶ/ር ደረጀ በተጣራበት እነ አንተና ዶክተር ሲባሉ
2negative
እዉነተኛ ፌዴራልዝም እንገነባለን የተባላችሁ ካድሬዎች ታከለ ኡማን ጨምሮ ተስፋ ቁረጡ፣ፕሮጀክቱ የማን እንደሆነ ታወቀ
2negative
ባክሽ የቡና ሻጭ ወሬ ነው
2negative
ፍሬ ቢስ፣ፍሬ አልባ፣ የማይመስል ነገር፣ኮተት፣አርቲ ቡርቲ፣የወረደ፣ውሀ የማይቋጥር፣ተራ፣....
2negative
ሰው ማገት ከተጀመረ ኢትዮጵያ እምትባለው ሀገር መንግስቷ ህዝብ የሚቀልበው የሰው ድልብ አለቃ እንጅ የሀገር እና ህዝብ መሪ የለም ብዩ ጫከውን እንደ አውስትራሊያ ለመኝለት ጫፍ ላይ ነኝ።
2negative
አንተ ደደብ ዲያቆን ምናባህ ያድርግህ? ደነዝ
2negative
ማንበብ አልችልም
2negative
ወደ ግማሜዝ እሄዳለሁ የሚሽከረከሩ ማሽኖች እንድትኮርጁ እናደርጋለን De ችግር x2 በጓደኞቼ በኩል ለመያዝ አስቸጋሪ Hg X2 ነኝ ችግር ወደ ግ…
2negative
የተሰጠውን ጊዜ ምንም ሳይሰራ በከንቱ የጨረሰውና ስልጣኑን በገዛ ፍቃዱ አራዝመያለሁ ያለው ጊዜያዊ ህገወጥ መጅሊሱ ዛሬም በማላገጥ ላይ ነው።
2negative
የግጭቱ መንስኤ የመንግስት ድክመት ሆኖ ሳለ ይህን ላለማመን እና ማምለጫ ፍለጋ ተመርቀው ደህና ስራ በማይገኝባት ሀገር ላይ እዳቸውን መጨመር ምፍትሄ አይሆንም
2negative
ይቺ ጥበብ አንዳንድ ሰዎችን ስታንገላታ ለነገ አትልም ??
2negative
በጣና ሀይቅ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ገዳማት በጀልባ በታገዙ ሌቦች በተደጋጋሚ እየተዘረፉ ነው! ለሀገር ዘርፈ ብዙ ጥቅም ሊሰጡ የሚችሉ የአባቶች ጥበብን የያዙ መፅሐፍት የት እ…
2negative
ልስቅ ነበር ግን ቁጭትና ብስጭት አላስቻለኝም። ሽንፍላ ትክክለኛ ቃል ነው
2negative
ድንጋይ ራስ ደደብ:: ሌባ እና ወንጀለኛ እየደበቁ አገራችን አለ እንዴ? እንገነጠላለን እያሉ ሃገራችን አለ እንዴ? መሃይም:: ጭንጋፍ::
2negative
አይ አለምዋቅ ደጉ አለች!
2negative
ግራ ዘመሞች ግን በቃ እንዳዘመሙ ቀርተው ቀኝ ማሰብም ሆነ ቀና ቀናውን መመኘት አይሆንላቸውም ማለት ነው?
2negative
መስጊድ እና ቤተክርስትያን ተምታታብህ ልበል? አመቱን ሙሉ ቤተክርስትያን መሰለኝ ሰው በላዎቹ ወንድሞችህ እንደ ችቦ ሲያነዱት የከረሙት ቤተክርስ…
2negative
የህወሓትን መሪዎች እና የትግራይ ህዝብን ግን ሳያደንቁ ማለፍ ከባድ ነው። አብይ የሚባል የሰፈር ልጅ ይቺን አገርና ምስኪን ህዝቦቿን እንደሚያጠፋ ቀድመው አውቀውት ነበር። For many of yo…
2negative
የፈረጅኩት ማኅበረሰብ የለም! ያልተጻፈ አንብበህ ይሆናል!
2negative
የደብረታቦር ወጣቶች ያነሷቸው ጥያቄወች የአማራ ክልል ጥያቄወች ናቸው በዘመድ በጎጥ በሰፈር የተዋቀራችሁ አዴፓወች ባናታችሁ ተተከሉ ልብ ካላችሁ 3ሺ ካድሬ…
2negative
ድህነት ላይ ድህነት መደራረብ. ምስኪን ህዝብ
2negative
ምነው አለ አቢቹ ፣ ኢሱ ..ጭሱ ቀልቡ አልወደደውም? ....
2negative
ፀባይ ከ200 ብር ባነሰ ገበያ ላይ ያገኛሉ ብሎ ማሰሽ ከባድ ነው ????
2negative