tweet
stringlengths
1
146
label
class label
3 classes
ለሶሻል ሜዲያ ተጠቃሚዎች ትልቅ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የሚጠቁም ነው:: እናመሰግናለን::
0positive
አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ የኔ ልዩ????????????
0positive
ጥሩ እየሰፋህ ነው በርታልን።
0positive
ይህን ነው ያጣነው ። ጠያቂ እንዴት ዋላችሁ ፣ አደራችሁ ፣ አመሻችሁ ? እግዚአብሔር ይባርክህ ! እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ደህና ነኝ። የሌላውን ግን አላውቅም።…
0positive
እባክህ ወንድም አታስቀይስ የሚበጀንን ጠንቅቀን ብናስተውልና ብናውቅስ ነው ያልኩት!!
0positive
እግዚአብሔር በትዕግሥት ይባርከን ! ትዕግስት ከማጣት ብዙ ጉዳት በራስም በሌሎችም ላይ ማድረስ አለ:: ትዕግስት ከማጣት ስፍራን መልቀቅ: ጸጋን መጣል: ከበረከት መጉደል አለ:: እግዚ…
0positive
በስህተት ወደ አካውንታቸው የገባውን አንድ ሚልዮን ብር በቅንነት የመለሱት ግለሰብ- አቶ ደሳለኝ ብስራት! ቅንነት እውነትን ለራስ መንገር ሲሆን ታማኝነት ደግሞ ሀቁን ለሌሎች መን…
0positive
እመን_እንጂ_አትፍራ ። የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው!! ጥንታዊ ገዳም ማርያም ጠሞዞ ደቡብ ትግራይ ኣላጀ ቦራ ቸለና ????✝️????
0positive
ገሪዎችም ለጥፋታቸው ካሳ ይክፈሉ ይሏቸዋል፡፡ ቦረናዎቹ አልተስማሙም፡፡ የገሪ የቦረና የሚባል መሬት የለም፡፡ Laftiin ta Waaqa. ኤላውንና ውሃውን እንዴ…
0positive
ኢሳ 19 (Isa) 24-25፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፡— ሕዝቤ ግብፅ፥ የእጄም ሥራ አሦር፥ ርስቴም እስራኤል የተባረከ ይሁን፡ ብሎ ይባርካቸዋልና በዚያ ቀን እስራኤል ለግብፅና ለአ…
0positive
ከኢዜማም ጋር ተዋሀዱ አንድነት ሀይል ነው። በፖሊሲ መፋጨት የስልጣኔ ምልክት ነው። ዘረኞች ዘራቸው ብን ይበል።
0positive
የተለቀቀው የመጅሊሱ መግለጫ ብቻ ነው ኡስታዝ በድሩ ሁሴን ያነበበው የሞጣ ጥቃት አጣሪ ቡድኑ ሪፖርትም በፅሁፍ ቢወጣ ጥሩ ነው :: ወሳኝ ሪፖርት ነው
0positive
መልካም ጅማሮ ነው :: እኛም ከጎንህ ነን
0positive
እንዲህ መሸጫህን ስትናገር አሪፍ ነው ??????
0positive
ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የውጭ ምንዛሪን በማስገኘትና የዋጋ ንረትን በማረጋጋት ረገድ እየተወጣ ያለውን ሀገራዊ ሀላፊነት አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለፀ፡፡
0positive
ዓለም በጣም ንጹህ ስለሆኑ ቤተሰቦችዎ አይሰቃዩም
0positive
ስህተት ይሄ ቀበና ወንዝ ነው። ሁሉም ወደዚህ ድንቅና ውብ ወንዝ ጎራ በማለት ድካም የተጫጫነው ሰውነቱን በጀልባ ቀዘፋ እንዲያፍታታው እመክራለሁ። አመሰግናለሁ!??
0positive
ጌታ ሆይ፤ አሁን እንደ ቃልህ ባሪያህን በሰላም ታሰናብተዋለህ፤ ዓይኖቼ በሰዎች ሁሉ ፊት ያዘጋጀኸውን ማዳንህን አይተዋልና።ይህም ለአሕዛብ ሁሉን የሚገልጥ ብርሃን ለህዝብህም ለእስራ…
0positive
ምንም ልካም እለተ ሰንበት ከሰንበት እረደኤትና በረከት ተካፋይ ያድርገን????
0positive
እንዲህ አይነቱን የተባረከና የተቀደሰውን ተግባር እየሰራህ በሸርና በተንኮል ላይ የተሰማሩትን አንጀታቸውን አድብናቸው:: መቼም ይህን ባዩ ግዜ…
0positive
አንድነት
0positive
እኛ ነው ማየት
0positive
ማንኛውም ስራ የሚሰራው በኃላፊነትና በተጠያቂነት ነው ውሸት ነው የሚል አካል መክሰስ ይችላል።ይህን መረጃ ያወጣው አካል በኢትዮጵያ ቢሮ ያለው የተመዘገበና…
0positive
መልካም የጌታ ልደት ለእርስዎም የተከበሩ ፕሬዜዳንት።
0positive
የወንድ ቆንጆም ምርጥ ስራ ነው፤ ውሸታምን ጊዜ ወስደህ ስማው። የሰቀላት እኮ የመጀመሪያ አልበሟ ገበያ ላይ አዲስና ምርጥ ሳውንድ ይዞ መምጣቱ ነው(በዚህ ተስማምተናል…
0positive
የአንድ ሀገር ጠንካራ ብሔራዊ ቡድን መሰረቱ ጠንካራ ክለቦች ናቸው ። ከእግር ኳስ ክለቦቻችን አንዱ የሆነውን ፋሲል ከነማን በመርዳት ለጠንካራ ብሔራዊ ቡድን መሰረት እንጣል!
0positive
የአገራችን ድንቅ ቅርሶቻችን በጋራ እንከባከብ!!
0positive
ወገኖቼ:— ከዚህ በታች ያለው የፌስቡክ ገፄ ስለተጠለፈ ለማዘጋት ሪፓርት በማድረግ እንድትተባበሩኝ እጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ!
0positive
በኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሚንስትር ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ እና የአሜሪካንን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ዛሬ ጠዋት ዋሽ…
0positive
የቡድን ማንነትን እና መብቶችን በተመለከተ የሰላ ጥያቄ በማቅረብክ ደስ ብሎኛል! ለዚህም ድግሞ የ critical race theoryን ፍሬሞርክ በተወሰናነ ደረጃ መጠቀምክ የጥቁር ሰዋ…
0positive
ድል ለዲሞክራሲ ????
0positive
ጥሩ ቀማሽ ነው ለማለት ነው
0positive
ጠ/ሚኒ ዶ/ር ዐቢይ በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልዕክት
0positive
ኣሜን ውዴ
0positive
መፈራት ያለብህ አንተ ብቻ መወደስ ያለብህ አንተ ብቻ እልሃለው ዛሬም እኔም ቆሜ አንተው በሰጠኸኝ ዘመንና ቅኔ ልዑል ሆይ ማደሪያህ ይባረክ ??????
0positive
ኧረ እነሱ እንኳን በጥምረታቸው ይቀጥሉበት ተዋቸው
0positive
በ 2020 ተስፋ አለን እኔም ሴት ልጅ እፈልጋለሁ ??
0positive
አብዛኞች የአማራ ክልል ባለስልጣናት ኑሮዋቸው አዲስ አበባ ነው። የክልሉን ስራ ሚሰሩት በአውሮፕላን እየተመላለሱ ነው።
0positive
ስለዚህ የተከበሩ ጠ/ሚንስትራችንን ወደፊት ለ አላህ ይርዳዎት ፤የአ/ሳ ግድብ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአነስተኛ ሀይል ማመንጫ ተብሎ በደ .አ.አ በጣሊያኖች የተሰራ ሲሆ…
0positive
ህዝብን የሚያነቁና የዲሞክራሲ ተሳትፎ የሚያሳድጉ የዲሞክራሲ ተቋማት ግንባታና የዲሞክራሲያ ምርጫ ባህል ማዳበር አጋዥ ሥራዎች ቅድሚያ ሊሰጥ ይገባል!!!
0positive
እውነት ነው .... ግን ምን አለበት እውነተኛ ለሆነው እስክንድር ነጋ : ለእውነት የቆመውን እስክንድር ነጋን አንተም ነፃነቱን ሰጥትህ እሱን እንደመከርከው አንተም ደሞ…
0positive
አፉ ብለውሃል ?? አንተ አትሳሳትም ብለን እኮ ነው ??
0positive
አሜን ፤ ክብረት ይስጥልኝ ????
0positive
በስደት ላሉ ወገኖቻችን ተስፋ ነው።
0positive
አቶ ለማ ይህን ያልተጠበቀና ሊከፋፍለን የሚችል አቁዋም ይዘው የውጡት የሀይል ሚዛን በማየት የነጃዋርን ቡድን መጠጋት ይበጀኛል ከሚል ከንቱ ግላዊ ፍላጎት በመነሳት እንዳልሆነ ትል…
0positive
በዚህ አጋጣሚ የወጣቶች ተዘዋዋሪ ፈንድ ተጠቃሚ እንድንሆን ያረገኝን የአአ ክልል መስተዳድርን አመሠግናለሁ ። እርስዋም አመስግኑልኝ!
0positive
እንዲያ ካልሽ ፒስ በቃ ያንቺ ጤና ስለሚያሳስበኝ ነው
0positive
እየቀበርን በወርቅ ቅቦች እየተጥለቀለቅን ነው ለቤ/ክ የሰሩ ታላቅ አባት በረከትዎ ትድረሰን!
0positive
ድንቅ ውይይት ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት ::
0positive
አንድነታችን ሁሌም መለያችን ነው “ድር ቤይብር አንበሳ ያስር””
0positive
እለተ ምፅአት ዛሬ ነው ቢባል እንኳን ተስፋ አትቁረጥ፤ ገንዘብህን፣ ጊዜህን እና ዘመንህን በከንቱ አታባክን። የእውቀት እና የገንዘብ ድህነት እንዳያጠቃህ ነቅተህ ትጋ። ባለህ ነገር ሁ…
0positive
የኔ ድንቅ መሪዬ ዶር ዐብይ የህዝብህ ኩራት አኮረህኝ በሄድክበት በድል የምትመጣ ለወገነህ ደራሽ ስሆንከደ ኮራሁበህ ተባረክልኝ ሁሌም ከጎንህ ነኝ
0positive
ፖለቲካ ከነካካቸው ሰዎች ውስጥ እንደ እስክንድር ነጋ አይነት ጠንጋራ ከቶ ከወዴት ይገኛል ??
0positive
የአማራ ብሄርተኝነት ያነገባቸው ፍትሃዊ ጥያቄዎች፣ የጉዞው ፍጥነትና ፈተናዎችን የመሻገር ብቃቱን በሚገባ ካየነው በአጭር ጊዜ ውስጥ ለድል እንደሚበቃ ጥርጥር የለውም። እንስራ፣ እንጠ…
0positive
ጽዮን ግርማ የጋዜጠኝነት ማማ!
0positive
እንደንብ አውራ ፈረሱ እንዳሞራ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያን አደራ/፪/ ሰላም ለኢትዮጵያ ????❤ ሰላም ላገራችን ይላክልን ይላክልን ቸሩ አምላካችን !?? ፳፫ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
0positive
ሁሉን የፈጠረ አምላክ ሁሉን ያውቃልና ሰው የድርሻውን ሠርቶ ሀሳቡን ሁሉ ለፈጣሪው ቢሠጥ ጭንቀት አይኖርም።
0positive
በደንብ የተደራጀ ቡድን እየሰራበት ይገኛል ። ነገ ጁምኣ ለሞጣ በሚል መርህ ታላቅ የገንዘብ ማሰቤሰብ ይካሄዳል። አካውንት ተከፍቶ ብር መግባትም ተጀምሯል። ሰው በታገቱት ጉዳይ ተወጥሮ ይመስለኛል።
0positive
ሁሉም ባለድርሻ አካላት በኢትዮጵያ የእናቶችና ህፃናትን የጤንነት ደረጃ ለማሻሻል በጋራ ለመስራት የገቡትን ቃል እንዲያድሱ ጥሪያቸውን አቅርበዋል።
0positive
በዓሉ የጥላቻ፣የመፈናቀል፣ የስደት፣ የውድመት፣ የክህደትና የሞት መናፍስት የእሳት ላንቃቸው የሚከስምበት: የሰላም፣ የፍቅር፣ አብሮ የመስራት፣ አብሮ የመማር፣የመኖርና የመልማት ጌቶች የሚነግሱበት ያድርግልን!
0positive
በእግዚአብሔር ሥዕል የተሣሉ ኪሩቤል የሚጋርዱሽ መቅደስ አንቺ ነሽ ። ንፅህት ሆይ ያለመለወጥ ከአንቺ ሰው የሆነው ቃል ሐጢያታችንን የሚያስተሰርይልንና አበሳችንን የሚደመስስልን ሆነ…
0positive
ዞር ብለው ካዩ ብዙ ይመለከታሉ ውድኛም ቢመጡ መልካም ንገር ይመልከታሉ
0positive
በእምቅ ቃላቱ፤ በቅኔ ሐብቱ፤ በምሳሌያዊ አነጋገር ክምችቱ፤ በዳበረ ቋንቋነቱ አማርኛ እጅግ ውብ ነው! «በሬ ካራጁ…» «ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም» «ተንጋለው ቢተፉ ተመልሶ ካፉ…
0positive
መልካም ዜና ይኼውልህ፦ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ምክንያት በማድረግ ነገ ከጧቱ 12 ፡00 ላይ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ።
0positive
ፈጣሪ ሆይ እኔ 1 ግዜ ስጠራት 99 ግዜ አቤት የምትል ሚስት ስጠኝ። ????
0positive
ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳል...ዘንድሮ ጊዜው የናንተ ነው
0positive
ለሕክምናው ባለሙያዎች ትልቅ ክብር አለኝ ዶክተር ዕድሜ ይስጣቸው ቅንነትንም ያድልልን።
0positive
What a blessed day is today!እንቋዕ ናብዚ ደረጃ በጻሕካ፡ ህግደፍ ንዕላማታትን ራእን ህዝባዊ ግንባር ዝረስዐ መጻኢና ዘጸልመተ ውድብ ምዃኑ…
0positive
የሲዳማ ቡና ደጋፊዎች ከ 5-0 ድል በኃላ ከተማዋን ሞቅ ደመቅ አድርገዋት ነበር።
0positive
ክብር ለሰንደቅ አላማችን ይሁን!!!
0positive
ምክር ቤቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ
0positive
አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደሰው የማያስቡትን እንደሰው እንዲያስቡ አድርጋቸው
0positive
ካልተኛህ ና ትጠራለህ…ሙያዊ አስተያየትህ ተናፍቋል እዚህ። አመሰግናለው።
0positive
ይቅርታ ፍቅርን ወለደ . ፍቅር አንድነትን ወለደ . አንድነት ብልፅግናን ወለደ . ብልፅግና ስኬትን ይወልዳል!!
0positive
ሀገረ ናት አኮ መኩራራዬ ሠላሙዋ አኮ ነዉ ሠላምታዬ
0positive
ብርሀኑ ድጋፌ በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነው
0positive
ይህ ቦታ ከተማ ወጣ ብሎ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ድንበር ላይ ያለ ሲሆን የመልክአ ምድር አቀማመጡ መንፈስን ያድሳል። ይሄን ቦታ ያላያቹ ክርስቲያኖች ቦታውን በማየት የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ጋበዝኳችሁ።
0positive
ክቡር ጠሚ፦ የሚቃወሙት ላይ ታፔላ መለጠፍና መፈረጅ ከተጀመረ የተባለው ዲሞክራሲ እንዴት ሊገነባ ነው? በምንስ ማስረጃ ነው የተቃወሙትን በዚህ መልኩ ስም መስጠ…
0positive
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ አደረሳችሁ፣ አደረሰን
0positive
አምላክህ እግዚአብሔር ይፈትንህ ዘንድ፥ በልብህም ያለውን ትእዛዙን ትጠብቅ ወይም አትጠብቅ እንደሆነ ያውቅ ዘንድ፥ ሊያስጨንቅህ በእነዚህ በአርባ ዓመታት በምድረ በዳ የመራህን መንገድ…
0positive
አንተኮ ጨዋ ጨዋ ያሳደገህ መሪ ነህ!!!! ለምንጊዜውም ተባረከ!!!!
0positive
ፍጹም እመቤት ፣ ቀድሞ ይቅርታ ጠይቀሻል ፡፡ በህይወትዎ ውስጥ ስህተትን…
0positive
ውብ ሃገሬ ፣ ከውብ ልጇ ጋር!
0positive
እንደዚህ ልጅ በጉጉት የጠበቅሁት ዘፋኝ የለም
0positive
ውይ ፌስ ቡኩን ትቼው ነበር ረጅም ግዜም ሆነኝ በናታችሁ እሰኪ ሁላችንም ሟቾች ነን ለሰከንድ አስበን መልካም መልካሙን ብቻ እናስብ !!!!!
0positive
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን በማሸነፉ የተሰማኝን ደስታና ጥልቅ ስሜት ለመግለፅ እወዳለሁ፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ለቀጠናው ላመጣው ሰላምና ተስፋ ሽልማቱ…
0positive
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽንን ለማዘመን የሚያስችል ፕሮጄክት ተቀርጾ እየተሰራ ነው
0positive
እንደዚህ ግልጥ ስትሉ ጥሩ ነው
0positive
የራያ ህዝብ የማንነት ጉዳይ የህይወት ዘመን ተቀዳሚ አጀንዳችን ነው!!!! ይህን ካላሳካን በቀር እንቅልፍም ምቾትም አይታሰብም!!! አሁን ላይ ጫፍ ደርሷል!!! ይሳካልም!!! አሜን!!!
0positive
- ሐሰተኛ የእውቅና ፍቃድ እያሳተሙ ተማሪዎችን ተቀብለው የሚያስተምሩ ተቋማት በተደጋጋሚ ተገኝተዋል፡፡ - ያለ ምንም የተግባር ልምምድ የሚመረቁ የጤና ተማሪዎችም አሉ፤ ከብቃት ማነስ…
0positive
ጌታችን ባይባል እንኳን እንዴት ጌታ አይባልም?
0positive
እንክን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሶት እርሶንም ግደኞቾንም ከ20 አመት በላይ አሜሪካን ውስጥ ኖሪያለሆኝ ለዚያውም ታላላቅ ከተሞች እንደ ዲሲ ፊለ…
0positive
ብሰላም ተመሊስና።ኣምላኽ ይመስገን።ንዓመታ ከምሎምዘበን ብሰላም የራኽበና። ክብረት ኣሃበልና ህዝቢ ኣኽሱም ክብረት ኣሃበልና ኣባላት ጸጸታ
0positive
ሐረር (የፍቅር ሀገር) እያለሁ ነበር Qikapa(ቅዳሜ ከሰዓት party) ያቋቋምኩት፡፡ በቀጣዩ ምርጫ ከመረጣቹኝ ግባብዳ ደባዎች ላይ ከባድ ግብር በመጣል ብልፅግና ለማረጋገጥ ቃል እገባለሁ
0positive
ታይቶ የማይጠገብ ከልብ ?? የሚፈነጭ ደስታ ሲያሳዩት ማማሩ ሣቅና ፈገግታ ??
0positive
አሜን የኔ ጌታ!
0positive
ቅድሚያ ያቺን ጥንካሬ አገኝ ዘንድ ዱዓ ማድረግ አለብኝ።
0positive
ግባ በለው ሸዋ በአይነቱ እና ከ6ሺ ሰው በላይ የተሳተፈበት ሙዚቃ ነገ ስምንት ሰዓት በየኛ ቱዩብ ይለቀቃል። እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ Balehageru Teshome
0positive
በኖቭል ኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩት 4 ሰዎች ከቫይረስ ነፃ መሆናቸው ተረጋገጠ ሀዋሳ፡ ጥር 21/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኖቭል ኮሮና ቫይረስ የተጠረጠሩት 4 ሰዎች ከቫይረስ ነፃ መ…
0positive
ሲዳማ ራስን የማስተዳዳር ጉዞ ጥናታዊ ጽሁፍ ፊላታ ቦሮጄ ቃዬርዲን ተዘራ ጋር የሰሩትን ጥናት አቅርበው ጥሩ ውይይት ከብቃት ያላቸው እንግዶች ጋር ማድረጋቸውን ገለጹ።
0positive