tweet
stringlengths
1
146
label
class label
3 classes
CONGRA SAIDOO እንኳን ደስ አለህ የአፍሪካዉ አልማዝ !!!
0positive
Ooooooooooooooooooh ! ! ! ! ! ! ! ! ! እሱ ሥነ-መለኮታዊ እሴት ነው። ! ! ! ❤️❤️❤️❤️❤️ ኮታሮ በሚያስገርም ሁኔታ ሰውነትሽ በጣም ግሩም ነው! ! ! ❤️❤️❤️❤️
0positive
ወሎ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ስራውን አውከዋል ባላቸው 335 ተማሪዎች፣የአስተዳደር ሰራተኞችና መምህር ላይ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ።
0positive
መልካም ስራ ነው
0positive
ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል ማቴ ፲:፵፩
0positive
ያልነበርንበትን ያልኖርነውን የዛሬ 150 አመት የሚባለውን የማንሳታውስበት ዘመን ያምጣልን አሜን !
0positive
ጠንክረህ ተማር። (ወይም ስራ)
0positive
አቶ ወርቁ አይተነው ቃል የገቡትን የአምስት ሚሊዮን ብር ገቢ ማድረጋቸውን የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴው አስታወቀ
0positive
መልስ የሚሻ ወሳኝ ጥያቄ !
0positive
ጤዛ እና ገዳይ ሲያረፋፍድ ምርጥ ነው
0positive
አንተዬይ በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ ያገሬ ገነኛ ሆ!! እያለ ሲወጣ አባዬ ናፈቀኝ የከብቶቹ ጌታ ሲባርክ ሲመርቅ የቤቱን ጨዋታ እምዬ እናት አለም ጉልበትሽ ችሎታሽ ይበልጣል ከሺ ሰው…
0positive
Anchi ጆርዳና ኩሽና ጋር ተቀጠርሽ እንዴ??? ምግቡ ግን ያበደ ነው
0positive
ታላቁ እስክንድር ታሪክ እንደምትሰራ ስናገር ያላንዳች መጠራጠር ነው። ድል ለዲሞክራሲ!!!
0positive
በቴሌግራም ቻናል በቀላሉ መረጃ ለማግኘት ይህንን ሊንክ ተከትለው Join ያርጉ! መልካም ምሽት! Elias Meseret
0positive
እንደ ድሮ ፍቅራችን እግዚአብሔር የመልሰልን ለማጋጨትና ለማለያየት የምትጨነቁ እባካቹ ምንም አይጠቅማቹም ወደ ቦታችው ተመለሱ ምከሬ ነው ሰምታችዋል።
0positive
እኔ በዓለም አይደለሁም ፥ እነርሱም በዓለም ናቸው ፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ ቅዱስ አባት ሆይ ፣ እኛ እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ የሰጠኸኝን በስምህ ጠብቃቸው።
0positive
እማዬ ሚያ ፣ እርስዎ ለማስተሰረይ ጊዜው አሁን ነው
0positive
“የሚጠብቀኝ የኢትዮጵያ እናቶች ጸሎት ነው” ስለን አልነበረም እንዴ?
0positive
ከብዙ እንክብካቤ ጋር . .
0positive
ዋዉ
0positive
እንኳን አደረሰህ የኔ መሪ
0positive
“በመወለዱ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።” /ሉቃስ ፩:፲፬/ ቅዱስ ደግ አቡነ ተክለሃይማኖት ታኅሣሥ ፳፬ ተወለዱ። አባታችን ረድኤታቸው በረከታቸው አማላጅነታቸው አይለየን?? ፈ…
0positive
አብቹ ለለውጥ ምሳሌ የሆነ መሪ ነው! ለውጥ ደግሞ የሁላችንም ሜዳ ውስጥ ገብቶ መጫወት የሚፈልግ ሂደት ነው፡፡ ሁላችንም የመሪያችንን መልካም ተግባራት ተከትለን ለሃገራችን ብልጽግና እንስራ!
0positive
ክርስቶስም መልካም አስተሳሰብና አድናቆት ሊኖረን ይችላል። ከነዚህም ሁሉ አልፈን ለቤተ ክርስቲያንና ለወንጌል አገልግሎት የ…
0positive
ለኔ ኢትዮጵያዊት ቆንጆ ማለት ራሷን የምታውቅ ኢትዮጵያ ዊነት የሚኮራን የባህል ና ትውፊት በለፀጋ ህዝቦች መሆናችንን የምታውቅ ሴት ናት ለኔ ቆንጆ። ማንነቱን የ…
0positive
በሞጣ አራት የጸጥታ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
0positive
እዚህ አገር ነፃ አውጪ በዛ። ከምን ነፃ እንደሚያወጣን አላውቅም። ነፃ እያወጣን፣ እኛን ኑሯችንን ነፃ አደረጉ። - ሀይሌ ገብረስላሴ ??????
0positive
የሚሸማቀቁበትን የጭቆና ታሪክ ሁሌ ፈጠራ ነው እንዳሉ ነው። የነሱ ተረት ግን እውነተኛ ታሪክ ነው የሄ የተለመደ ባህሪያቸው ነው ምን አዲሰ ነገር አለው!
0positive
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ቦረና ዞን ያቤሎ ከተማ ጉብኝት ላይ ናቸው
0positive
ደህና አደሩ :))) ????
0positive
ነው እንዴ? ምነው በናትህ አንተን የመሰለ መካሪ እያለው? ??
0positive
የሉቃስ ወንጌል-Luke :2 እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ 11 ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
0positive
ሕዝብ እንደፈለገው የምትመራው እንጂ እንደፈለግከው የምትመራው አይደለም:: እሱንም ከመረጠህ:: ሕዝብ በግ አይደለም በሕጻናት አስተሳሰብና በ’ሰርፕራይዝ የሚመራው:: ሳትመረጡ ስልጣን ተፈናጣ…
0positive
ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል።
0positive
ኢትዮ-ጃዝ ከተፈጠረ 50 አመት ሞላው❤️ ጋሽ ሙላቱን የምታውቁ የእርስዎ ሙዚቃ ቀልቧን ለመሰብሰብና ለማንበብ እጅጉን የሚረዳት አንዲት ግለሰብ ለ50ኛ አመቱም ለገና በአልም እንኳን…
0positive
የቋንቋ ለዛቸውም ደስ ይል ነበር።
0positive
ጋዜጠኛ:ካንተ የመሥራት አቅም አንፃር የፃፍኩዋቸው መፅሐፍት በቂ ናቸው ብለህ ታምናለህ ? ጋሽ ስብሐት:አዎ በቂ ናቸው።በየሳምንቱ በጋዜጣ ላይ የማወጣቸው ፅሁፎች ቢሰበሰቡ ብዙ መፅሐ…
0positive
??ኢ/ር ታከለ ኡማ እና ካቢኔያቸው ከሕዝብ ተወካዩች ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ የሕዝብ ተወካዩች ምክርቤትም የከተማ አስተዳደሩ የከተማዋን ነዋሪዎች ሕይወት ለመቀየር እያደረገ ያ…
0positive
«አንቺኮ ቅኔ ነሽ» ሲፈጥርሽ ጀምሮ ጠቢብ ሰው ካልሆነ ማንም የማይፈታሽ ለዚህ ነው እምዬ ህመምሽ ሳይገባን የሚፈሰው እምባሽ። ?? ?? ❤…
0positive
እንክዋን አደረሰን ጥር 1ቀን የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ በዓለ እረፍት ነው ዛሬም የግፍ አእባን ለሚወርድባቸው ቀዳሜ ሰማዕት ይማልድልን አሜን
0positive
ትክክል:: የአቶ ያሬድ ጥበቡ ስጋትና ጥያቄ ምናልባትም የብዙዎችም ስለሚሆን አጥጋቢ መልስ ሊሰጥበት ይገባል እንጂ በማንቁዋሸሽ ማለፍ ተገቢ አይደለም::
0positive
አሜን አሜን! ይሄ ምርቃት የገና ስጦታ ነው። ??
0positive
የባህል ህክምና ጀምረናል…በአዲስ መልክ
0positive
ከጃል መሮ የከፋው ከተማ ውስጥ ያለው ጃዋር የሚባል ሽፍታ ነው እሱ ላይ በደንብ ቢሰሩበት አሪፍ ነው::
0positive
በጣም ደስ ይላል በጨለማ ውስጥ የታሰረ ሲፈታ!!!
0positive
It is good... ፍቱን መድሀኒት : በተለይ ከ የበዓል ምግብ ብሗላ ??
0positive
ግሩም ስራ እንደሚሆን አልጠራጠርም ናሙናው ራሱ ይናገራል
0positive
ዮኒ ማኝ እናመሰኛለን | በ ሚቀጥለው ምርጫ ስልጣን አረብ አገር ላሉ ሴቶች ስልጣን ለመስጠት ቃል ገባ
0positive
. መልካም ልደት
0positive
?????? እኔ እኮ አንች የምታወሪው 3 ጊዜ ጠይቄ እንኳን ከገባኝ ጎበዝ ነኝ። ለማንኛውም ለመፍጠን እንሞክራለን።
0positive
ልደቱን በዝማሬ ካከበርክ ትልቅ ስጦታ ይሰጥሀል። ቅዱስ ኤፍሬም እንዲህ ይላል ሄሮድስ ልደቱን ላከበረች ልጅ ደስ ተሰኝቶ ክፋትን የተሞላ ስጦታን ይህውም የመጥምቆን አንገት በውጪት ሰ…
0positive
የመጀመሪያው ሰው ነኝ ከቤታችን ልብሴ ላይ ተደርጎልኝ ከጏደኞቼ ጋር ...ባትጌ እየተባባልን... የማይረሳ
0positive
ታህሳስ 23፣ 2012/ “ተወዳዳሪ ሀገር በቀል የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ለኢትዮጵያ ብልፅግና”
0positive
በመንፈስ ተመርቶም ወደ ቤተ መቅደስ ገባ፤ ወላጆቹም እንደ ሕጉ ልማድ ያደርጉለት ዘንድ ሕፃኑን ኢየሱስን ይዘው በገቡ ጊዜ፣ እርሱ ደግሞ ተቀብሎ ዐቀፈው፤ እግዚአብሔርንም እየባረከ እንዲህ አለ፤“.......
0positive
በትክክል። በዚህ አጋጣሚ ሰይፉ ምን ያህል የሰው ፍቅር እንዳለው እያየበት ነው።
0positive
የተከበሩ የአፋር ክልል ር/መ ዛሬ ከአማራ ክልል ለመጡ ልዑካን እንኳን ደህና መጡ ንግግር ሲያደርጉ ። የአማራ ህዝብ እና የአፋረ ህዝብ አብሮ መኖር ለዘመናት በወግ እና ስርዓት ተ…
0positive
ወንድም በአሁን ሰአት 45 ከፍተኝ ትምህርት ቤት አሉን ከዚህ ውስጥ 7ቱ ላይ ነው ችግር ያለው። እነዚህም የመቀበል አቅማችው ውስን እና አዳዲስ ቢሆኑም ችግር መፈ…
0positive
የትራፍክ አደጋ ከድሮ የበለጠ የዜጎችን ህይዎት እየቀጠፈ ነው። ሁሉም የበኩሉን ልወጣ ይገባል። ክ/ ምንስትር ደግማዊት እናመሠግናለን ጥሩ ስራ ነው
0positive
ኸረ እንዳታስለቅሰኝ አለቃ? ያክብርልኝ! ?? አምጣው በከባዱ አቀባበል እናደርግለታለን ??
0positive
እኔ እንኳን ወደ ሊቨርፑል አደላለው?????♂️
0positive
በዚህ የቁመት ልዩነት ጉዳዩን እንዴት እንዴት ነው የሚያካሂዱት ? ብዪ ራሴን ጠይቄ ሳልጨርስ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው፤ሁለተኛው ጥበብ ደግ…
0positive
የዚህ ቤት ከፍለን የማንጨርሰው ውለታ አለብን The best place in Addis ?? ሌሎችም የኢትዮጵያ ከተሞች የዚህ ዓይነት ቤት ይኖራቸው ዘንድ ምኞቴ ነው????❤ ከሰኞ እስከ…
0positive
እጠብቃለሁ ፡፡ ምናልባት በር ላይ ሊሆን ይችላል።
0positive
ታላላቅ ነገሮች ይመጣሉ ፡፡ ተዘጋጁ።
0positive
መልካም አክሱም ፅዮን::????❤️
0positive
“ሀይማኖቶች ለሠላም” በሚል መሪ ቃል የሀይማኖት አባቶችና መሪዎች የተሳተፉበት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው
0positive
እሺ ዉዴ??????
0positive
A nice move at this critical time. ሲግል ነው በደንብ መቀጥቀጥ ያለበት። ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን ያሰቡት አሳክተው በመጨረሻ ሪቫን ለመቁረጥ ያ…
0positive
ቅዱሱ አባት ሆይ! እኔን ድኃ አደግ ልጅህን የበረከትህ ረድኤት ከክፉ ሁሉ ይሠውረኝ። የጽድቅህም ጋሻ በሰማይና በምድር መከታ ይሁነኝ። መልክአ ተክለ ሃይማኖት፳፬????❤
0positive
እነሆ የእግዚአብሔር ቃል በጌታ መልዓክ ለዮሴፍ.... እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ይሉታል የተባለው ይፈጸም ዘንድ ይህ ሁሉ ሆኖአል፥ ትርጓሜውም …
0positive
የኢህአዴግ አባል ፓርቲዎች በውህደት ወደ ብልፅግና ያደረጉትን ሽግግር የሳውል ወደ ጳውሎስን የመሰለ ያርግላቸው። አሜን በል??
0positive
ሜይዴይ
0positive
ባሎች ሆይ ፦ሚስቶቻችሁን ሰርፕራይዝ ማድረግ ከኔ ተማሩ።
0positive
ለመድረኩ መሪ አርቲስት ?????????????? ???????? የከበረ ምስጋና
0positive
የተወደዱ ጠቅላይ ሚኒስቴሬ በርቱልኝ
0positive
Hahaha ባለሙያ ማለት እንዳንቺ ጥግ ድረስ
0positive
ስለችግሩ ለማወቅ የፈለገ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ የሚገኘውን አባ ሳሙኤለ ግድብ ያቆረውን የተበከለ ውሃ በማየት የጠ/ሚንስትራችንን ትልቅ ሥራ ከፍተኛ አድናቆትና…
0positive
ይሁንልን እነደ እግዚአብሔር ፍቃድ።
0positive
ከ7 ሺህ ቶን በላይ የማር ምርት መገኘቱን የአማራ ክልል እንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ
0positive
በአውስትራሊያ ባለፈው መስከረም የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት አሁንም በቁጥጥር ስር አልዋለም፡፡ እሳቱን ለመቆጣጠር እና ጉዳቱን ለመካስ ድጋፍ ማሰባሰብ ተጀምሯል
0positive
አቤቱ አምላኬ ሆይ እነ ታጥቦ ጭቃ የሚሰሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው!
0positive
እሺ እንተጋለን። የተባረክ መሪ ነህ። መልካም ስራህን ቀጥልበት። ኢትዮጵያ ወደ ብልፅግና።
0positive
በዚህ ቪዲዮ ዘና እንደምትሉ አምናለሁ መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ
0positive
የ ለውጥ ሮትራክት ክበብ የገና በዓልን እድገት በስራ ትምህርት ቤት ከሚገኙት ልጆቻችን ጋር አብረን እይተጫወትን
0positive
በመጥፎዎች ስትከበብ ከመጥፎዎቹም የተሻለውን መጥፎ የምትመርጥበት እድል እና ብልጠት ይስጥህ።
0positive
የግል ጥረት ከባድ ብቻ ሳይሆን ዘላቂነት የማይኖረው ነው ያሉት አምባሳደሩ በህብረት በመቆም የማይገፉ የሚመስሉ ተራራዎችን መግፋት ይቻላል ብለዋል። አምባሳደሩ ለዝግጅቱ መሳካት አስተዋ…
0positive
መታመን በሰማይ አምላክ ብቻ
0positive
በጣም ደስ የሚል ዜና ነዉ ። አጋቾችን ለህግ ይቅረቡ። እናመሰግናለን መከላከያ /ፖሊስ በቀሪዎቹንም በቅርብ እንጠብቃለን። በተማሪዎቹ መታገት የፖለቲካ ትርፍ ለመ…
0positive
የአንድ እናት ልጆች እኮ ነን ደምህ ከደሜ የተቀዳ... የመምህር ታየ ቦጋለ አስደናቂ ንግግር ክፍል 2
0positive
The new education roadmap ~ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ የመግቢያ ፈተና የሚኖር ይሆናል፡፡ ከ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በተጨማሪ? ~ ‹‹Fx›› ወይ…
0positive
የምንፈልገው ሰዎችን ሳይሆን ማሸነፍ የምንፈልገው ነጋችንን ነው:: የጀመርነውን ጨርሰን ሪቫን እንቆርጣለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም::
0positive
መልካም የስራ ዘመን
0positive
ኢዜማ በዘረኞች ለምን ኢላማ ተደረገ?
0positive
ምክር ቤቱ የሶስት ሚኒስትሮችን ሹመት አፀደቀ
0positive
ቤጣም ጥሩ ናው። አብቾው ምንያዳሪጋል አንተ ከውሲጥና ከውጫ ጣላት እደላ እያወክ ከውዲምክ ጋሪ ለምን አትሲማማም?? ያን ክፉ ዛማን አብራቹ አሳልፋቹው ዛረማላያያ…
0positive
ከሊፋ ሀፍታር የሚመራው እና ትሪፖሊ ላይ የከተመው የሊቢያ ተፋላሚ ሀይሎች ተኩስ ለማቆም ተስማሙ፡፡ ሀገሪቱ ሙአማር ጋዳፊ እኤአ በ2011 ከተገደሉ ወዲህ ከግጭት ነጻ ሆና አታውቅም፡፡…
0positive
“ለኃጣን የመጣ ለፃርቃን ይተርፋል” በእያለንበት እንፀልይ ለሀገረ አውስትራልያ?? አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ምህረቱን አውርድልን ስለእናትህ ብለህ ከጥፋት ታደገን።
0positive
በአዲሡ የፈረንጆች አመት ሠላም ሠላም ሠላም ለኢትዮጵያ
0positive
ትክክል ነህ! አስተካክላለሁ
0positive
ሰው በእናቱ ስም የማይጠራበት ምክንያት፤ ሴት ልክ እንደዳበረና ለም አፈር ዘር ተቀባይ ስትሆን ወንድ ደግሞ ዘር ሰጪ ነውና ሰው በአባቱ ተዘርቶ በእናቱ የበቀለ ሰብል በመሆኑ በአባቱ(…
0positive